ለሰሜን ወሎ ዞን ወረዳና ከተማ አስተዳደሮች ከተማና መሰረተ-ልማት ፅ/ቤት
25-06-2025 07:31amየመረጃ አያያዝ እና የአገልግሎት አሰጣጥን ዲጂታል ለማድረግ እንደ ዞን ወረዳዎችን በማነጋገር እና ወረዳዎችጋ ውለታ በመፈጸም እየሰራን እንገኛለን በዚህም መሰረት የጨረሱ ወረዳዎች እና እየሰሩ ያሉ እንዲሁም በዝገግጅት ላይ ያሉ ወረዳና ከተማ አስተዳደር አሉ። በስራ ዝግጅት ላይ ያላችሁ ለስራው አመች እንዲሆን በዞኑ የመሬት የቴሌግራም ገጽ ላይ ያለውን መረጃ በትክክለኛው ሙሉ።