የመረጃ አደረጃጀት ለአሰራር ምቹ እና ቀልጠፍ ያለ ምላሽ ለባለ ጉዳዮች ለመስጠት ታስቦ እየተሰራ ነው።

02-11-2025 18:33pm

የመረጃ አደረጃጀት ለአሰራር ምቹ እና ቀልጠፍ ያለ ምላሽ ለባለ ጉዳዮች ለመስጠት ታስቦ እየተሰራ ነው። በዚህም መሰረት ቀደምት ፋይሎችን በስካነር በመጠቀም ወደ ከተማ መሬት መረጃ አያያዝ ሲስተም በማስገባት ፋይሎቹ ሊደርስባቸው ከሚችለው ማንኛውም አይነት አደጋ መከላከል መቻል ነው።

ወደ ዋናው ገጽ ለመመለስ