መረጃ

Your internet is very weak.
የእርስዎ ኢንተርኔት በጣም ደካማ ነው።
ናትካ ኢንተርነት ብዙሕ ደካማ እዩ።
nternet kee baaxô daciifa.
በትዕግስት ይጠብቁ!

loading 05-04-2026 12:06pm

የጋሸና ከተማ አስተዳደር ጅኦግራፊያዊ አቀማመጥ

እድገቶች 1. የመንገድ እና መሠረተ ልማት ልማት ከተማዋ ከአካባቢ ከተሞች ጋር የሚያገናኝ መንገድ እየተሻሻለ ነው የዋና መንገዶች እና የውስጥ መንገዶች (ኮብል ወይም አስፋልት) በመጨመር ላይ ናቸው የመጓጓዣ አገልግሎት (ባስ፣ ሚኒባስ) እየተሻሻለ ነው ይህ ንግድን እና ግንኙነትን ያበረታታል

ይህ ዘገባ የተነበበው 18ጊዜ ነው

Comment Form