ድህረ-ገጹ የታየበት ብዛት
ከተቋማት የተላከ መረጃ ብዛት
በድህረ ገጹ ውስጥ የተላከ አስተያየት
ጨረታ ማስታወቂያ
ሁሉም የከተማ ኮሊደር ልማት ላይ በሳተፍ የበኩሉን አስተዋፅኦ በማበርከት ሰሉጥ ከተማናን ማረጋገጥ ይገባል።
የመረጃ አደረጃጀት ለአሰራር ምቹ እና ቀልጠፍ ያለ ምላሽ ለባለ ጉዳዮች ለመስጠት ታስቦ እየተሰራ ነው። በዚህም መሰረት ቀደምት ፋይሎችን በስካነር በመጠቀም ወደ ከተማ መሬት መረጃ አያያዝ ሲስተም በማስገባት ፋይሎቹ ሊደርስባቸው ከሚችለው ማንኛውም አይነት አደጋ መከላከል መቻል ነው።
1.የጨረታ ዙር 2ኛ 2.የጨረታው ዓይነት መደበኛ
(ነሐሴ 28/2016 - ሰሜን ወሎ ከመል መምሪያ) በሰሜን ወሎ ዞን ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ከተሞችን በተሟላ እውቀት መደገፍ የሚያስችል በመሬት ልማት አስተዳደር፣ በከተማ ፕላን ዝግጅት ትግበራና አፈጻጸም፣ በአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ በዜጎች ቻርተር አዘገጃጀትና በከተሞች ፈርጅ አመዳደብ ዙሪያ ከነሐሴ 25-28/2016 ዓ.ም ለ4 ቀን ስልጠና ተሰጠ።.
ዝርዝር..
(ግንቦት 22/2017 ዓ.ም- ሰሜን ወሎ ከመልመ) የሰሜን ወሎ ዞን ከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ የሲቪል ምህንድስና ቡድን በ2017 በጀት ዓመት ሊያከናውን በእቅድ ከያዛቸው ተግባራት መካከል አንዱ ለከተሞችና ወረዳ ህንፃ ሹሞችና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ነው በዚሁ መሰረት፦ 1.በህንፃ አዋጁ፣ ደንቡና ማስፈፀሚያ መመሪያዎች እንዲሁም በተሻሻለው የህንፃ መመሪያ 2.በነባር ግንባታ መመሪያ 3.የካሬ ሜትር መገመቻ ዋጋና ከስመ ንብረት ዝውውር መመሪያ ጋር ተጣጥሞ ስለሚሰራበት አግባብ በሚሉ ርዕሶች በመምሪያው ስር ካሉት ከሁሉም ከተሞችና ወረዳዎች ለመጡ ተሳታፊዎች በተደራጀ አግባብ ስልጠናው ተሰጥቷል።